المدة الزمنية 1:31:41

193ኛ ገጠመኝ፦ የአፍቃሪው እናት መተትና የ 4 ባሎች ሁኔታ (በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

34 071 مشاهدة
0
2.7 K
تم نشره في 2021/07/31

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 367
  • @
    @user-cy1ib3rt2hمنذ 3 سنوات ይህ የምታነብ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስብዋት ኮሮናይዞዋታል ።እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አደረሳቹ ። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ። ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 89
  • @
    @kntattube7324منذ 3 سنوات እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችንን በር ይክፈትልን እድል ፈንታችንን ከቅዱሳን ጋር ያድርግልን አሜን 21
  • @
    @user-jh2pc2kz4tمنذ 3 سنوات በእውነት መምህር የሚገርም ነው እኔ ያለሁት በስደት አገር ኩዌት ነው አሰሪዬ ስትደፋ ስትረጪ ነው የምትውለው ብዙ ሴቶች ትሰበስባለች ቡናም ይሁን ሻይ ትራፊያቸውን ታጠራቅምና ከነልጆቿ ትታጠብበታለች ከዛ ያንን እጣቢ ማሀል አስፋልት ላይ ቆማ ታስደፋን ነበር በጣም በሚገማ ነገር ቤቱንና ደጁን ታሳጥበን ነበር ታጨስም ነበር እንደለመደች አንድ ቀን ቤቱንና ደጁን እናጥባለን ዛሬ አለችን እሽ አልናት ከዛ ከወንቅሸት የመጣ እምነትና ቅባት ቅዱስ የሸንኮራ ዮሐንስ እምነት ነበር ሴትየዋ ሳታየን ቀድመንተጠራቀመው ውሀውስጥ እምነቱንና ቅባቅዱሱን ጠብ አደረግንበት ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ፀባኦት ቅዱስ ያህዌ ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ብለን ፀለይንበት ከዛች ቀን ጀምሮ እርግፍ አድርጋ ተወች ....وسعت 32
  • @
    @askalabrahamsaldosry1110منذ 3 سنوات ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን መ/አየ ትምህርትታትን መቸም ኣይጠገብም ፀጋህን ያብዛልህ ኣስካለ ማርያም ነኝ በፆሎት ኣስቡይ 9
  • @
    @user-yj3ie6um7eمنذ 3 سنوات አኔም የቤተሰቦቸን ጣኦት አዋርጀ በቅርብ ቀን ገጠመኝ እድመጣ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች➕➕➕ 57
  • @
    @user-mi3oe8ye7nمنذ 3 سنوات መምህራችን እግዚአብሔር ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣሚ እሜገርም ኣስተማሪ ነው 4
  • @
    @tenagnatenu7137منذ 2 سنوات መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለህታችን ፀጋውን ያብዛላት የወንድማችን እናት ነብስ ይማር እሱ ከነልጁና ሚስቱ እግዚአብሔር ባርኳቸዋል ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸው 1
  • @
    @user-ui5tn8wr1gمنذ 3 سنوات ሰለም መምህራች !መምህር እበክህን ገጠመኞችህን በትችል በኦሮምኛ ብቶሮጎም ህዝበችን እኮ የለም አልቀነል በእውነት ! 22
  • @
    @user-px6wk1cy8xمنذ 3 سنوات አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ 4
  • @
    @user-bx7hz4oj1lمنذ 3 سنوات ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ እኮ ተክልየ ናቸዉ የሀሬ ልጆች በየትም ያላቸሁ የተክልየ ጠበቃ ቃል ኪዳን አይለያችሁ አሜን ፫ አባቴ ተክለሀይማኖት ሀገራችንንን ሰላም ህዝባችንን አንድ ያድርጉልን 19
  • @
    @tesfayegebeyhu1875منذ 3 سنوات Good morning memhir Tesfaye. Thank you so much. I learned a lot in the past few months Please pray for me. My name is Wolde Amanuel. 18
  • @
    @ayineshetteshome908منذ 3 سنوات ዛሬ ትምህርቱን ከመስማቴ በፊት አስተያየት በሰጥ ቤተሰቦቼ መቼም ቅር እንደማትሰኙብኝ ተስፋ አደርጋለሁ ምህር አንተ የምትለቃቸውን ትምህርቶች እያዳመጥኩ ከጠላቴጋር በደንብ ተዋውቂያለሁ ምንም እንኳን በከባድ ፈተና ውሰጥ ብሆንም እያንዳንዱ የምትለቃቸው ትምህርቶችህ እንድግብዝ ሀይል ን እዳገኝ አድርግኛልና አመሰግናለሁ እህተማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 3
  • @
    @rtr9651منذ 2 سنوات መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን 1
  • @
    @user-vo9mk9vx4jمنذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹሁ እህታችን በጣም እናመሰግናለን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    7
  • @
    @user-xw9nw2vj1dمنذ 3 سنوات እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ። 6
  • @
    @tigistaychlu8076منذ 3 سنوات ባገራችን ላይ እየተደረገ ያለው በጣም እሚዘገንን ነው ደሞ ይሄ ጉድ ሲጋለጥ አሚቃወሙት በጣም ይገርሙኛል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 5
  • @
    @user-cg4oy3qe4tمنذ 3 سنوات የእኛ እንቁ መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የስንቶቻችንን ህይወት ቀየርክልን ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ 2
  • @
    @mesayalem432منذ 3 سنوات መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
    እድሜ እናጤና ይስጠጥህ ከመላው ቤተስቦችህ ጋር
    2
  • @
    @user-em5on3eu2wمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ለዚች ሰአት ለዚች እለት በሰላም አድርሶህ እንኳን መጣህልን 27
  • @
    @rrrrr9116منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርኀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 7
  • @
    @kirosmariyam7926منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ 4
  • @
    @saarayoutube4253منذ 2 سنوات ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ በጣም ነው የምከበዳው ማምር በጣም ያማል ልብን የምነከ ነገር ነው በተላይ ልጁታ የሳጣችሁ ኒግግር ልቤን ነካኝ ለከ እንዳዝ አይነትም አለ ኦ ጌታ ሆይ ማረነ በምራትህ ጎበኛን
    ተወዳጁ ማምራችን ቃለ ሕዮት "hidden4" class="buttons">ያሰማልን ክርስቶስ ተሰፋ ማንግስታ ሰማያት ያዉርስልን ሲላ ምትስጠን ትምርት ሁሉ ሕዮተችን ተለውጦ ሰው እንድን ሆን የድርሽህን በምገበ ይተወጣ ነው እግዚአብሔር እድሜህን ጤናህን ይጠብቅልህ ጽጋውን አብዝቶ ይስጥህ በእውነት በርታልን እንወዳሃለን እናከብራሄልን ኑራልን ❤ .
    ...وسعت 2
  • @
    @murrservices8463منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ለራሳችን ለቤተሰባችን ለጉሬቤቶቻችን ተጠቅመን ጠቃሚ ያድርገን አሜን 3
  • @
    @user-tz1hf4dl4jمنذ 3 سنوات መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ድንቅ ነው በእውነት እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ደግሞ በቆሻሻ ድግምት ተአምር ነው
    ልጅቱ (ገጠመኝ 31) ናፍቀሽኝ ነበር ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል ከተቻለ ድጋሚ ብትቀርብ ?
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ልጁ ግን በቅድሚያ ሰዎቹ ግንዛቤ የሚያገኙበትን መንገድ ቢአመቻች ቀጥታ መንገሩ ትንሽ ያሰጋል ። የእናቱን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን
    .
    ...وسعت
    2
  • @
    @ewethioمنذ 3 سنوات በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ጽጌ ማርያም
    ‌ህይወተ ማርያም
    ‌ወለተ ፃዲቅ
    ‌ወልደ ዮሐንስ
    .
    ...وسعت
    3
  • @
    @sijitasijita6360منذ 3 سنوات ስለሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በርታልን
    እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ
    3
  • @
    @user-wd7vi5ij3bمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሓዊ ባዓል
    መልካም የማዳመጥ ሰዓት ይሁንልን አሜን፫
    4
  • @
    @uaesharjahمنذ 3 سنوات መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ቃለ በረክትን ይሰጥልን የማቶሳላአን እድሜዬ ይሰጥክ እሼዬ ሽሪዬ እዳርጋለን ይገርማል የአምላክ ሥራ እፁብ ድንቅ ነው 3
  • @
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001منذ 3 سنوات ፌት ላይ ደና ንበርንን አሁን ኮሜት ቀዝቅዞል የት ሄዳችሁ የተዋህዶ ፍሬዎች ተው ክቶክቶክ ክዝሙት ውጡ የመምህርን የነፍስ ምግብ እንመግብ 18
  • @
    @erestigonderiwa5245منذ 3 سنوات አባየ ኑርልን ፈጣሪ ስላምህን ያብዛው በሳቹው ትምህርት ልብ እየገዛው ነው ። 1
  • @
    @mrkbemrkbe6748منذ 3 سنوات መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እኽታችን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ 2
  • @
    @masaratethopua49منذ 3 سنوات አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተማሪዎች እንኳን በሰላም ለእዚች ሰአት በደላችንን ሀፂያታችንን ሳይመለከት ላደረሰን ልኡል አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ።
    እግዚአብሔር የምሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
    እንቀጥል ወደ ትምህርት እንቀጥል ።
    1
  • @
    @lw440منذ 3 سنوات በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአሁኑ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት አምልኮት ያለ አይመስለኝም ነበር በተለይ መጨረሻ ላይ የቀረበው ቃለ መጠይቅ። መንፈሳዊና አምልኮታዊ ኑሮ ጎን ለጎን? ከሁሉም የሚያስፈራዉ የአምልኮት ሕይወትን እንደ ኖርማል ቆጥረው የሚኖሩት ነው። የኅይማኖት አባቶች ትዉልድ ላይ መጠንከር አለባቸው የሰንበት ትምህርት ቤት ምን እየሰሩ ነው። ሰው ቤተክርስቲያን ባይሄድም እንኳን በየሰፈሩ እየገቡ ማስተማርና መንፈስን መገሰጽ ያስፈልጋል። እስራኤል እንደ ሀገር የጠፋችው በአምልኮት አይደለም ይህ ሁሉ ዘረኝነት መተላለቅ። እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ ....وسعت 2
  • @
    @asmarech591قبل 10 أشهر አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ፈጣሪ ልቦናችን ይከፈትልን
  • @
    @user-dr5xe1il2oمنذ 3 سنوات በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሰን እንጅ እኛማ ክፉ እና ዘረኞች ነን ይህን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው
  • @
    @SamsungA-om7vzمنذ 3 سنوات ቃለ ሕይወትን ያሠማል እድሜና ጤናውን ያድልክ ፀጋውንያብዛልህ 1
  • @
    @user-yv2ms6vk6wمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬበታለሁ መጨረሻላይ እህታችን ማርራርያ ስለሰጥሽን እናመሰግናለን
    ወንድማችን የሂወት ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይርዳህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
    2
  • @
    @user-rt7il8ew5cمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያስማልን 1
  • @
    @destadesta8130منذ 3 سنوات ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
  • @
    @tariquamelaku1251منذ 3 سنوات አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እውነት ነው ያለውን ችግር ቤት ይቁጠርው እንጂ በጣም ከባድ ነው ዳን ያለውን እግዚአብሔር ያድናል ልቡን ያደነደነ ደግሞ እንደ ፈርኦን ሰምጦ ይቀራል እኛ ሰው የተባልነው ከእንሰሳ የተለየንበትን እንኳን ማገናዘብ አቅቶን እንደ ውራጀ ውሃ እንነዳለን ይሄንን የመሰለ አሰተማሪ የሂወት ምግብ እግዚአብሔር ባደርባቸው ሰዎች እያሰተማርን መማር ትተን አቃቂር እናውጣለን ወይም ምክንያት እንደረድራለን በእውነት እግዚአብሔር ይማርን ....وسعت
    1
  • @
    @user-jh2pc2kz4tمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ 2
  • @
    @sarkysarky8388منذ 3 سنوات አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ 1
  • @
    @user-cv6gt3fu8yمنذ 3 سنوات የእግዚእብሔር ሰም የተመሰገን
    ያሆን መምህር ቃል ሕይውት
    ያሰማልን ወንድምችን
    እግዚእብሔር መሽትእን ያፈፅምለክ
    የእናታችን ነብሰ በአብርሃም በሰራ
    አጠገበ ያኖርልን እህትችን እናመሰገንልና
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    2
  • @
    @bezaeuale9465منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ልጁ የመናፍስት ሴራ ገብቶት እናቱን ለንሰሀ ማብቃቱ እንዴት ደስ ይላል ሳያመልጡት ወደ እግዚአብሔር መንገድ ወስዶዋቸዋል 2
  • @
    @lidiyaseyum9009منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ቤተሰቦቹዋንም ልቦና ይመልስላቸው 2
  • @
    @fikirtemaryam5593منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
    ወድማችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የምታፈቅራትን ስላገኘህና እናትህን ስለ አቆርብህ እንኳን ደስ አለህ አይዞህ እመ ብዙሀን ታስብህ ድንግል ማርያም ትታረቃላችሁ
    1
  • @
    @user-dp5uq9qk3vمنذ 3 سنوات Egzibher yimsegn memihir ❤memihir kale hiwot yesemalen yewunet ejgi yigermal masetwalun yadeln! Ehitachen enamsegenalin 2
  • @
    @askalabrahamsaldosry1110منذ 3 سنوات ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን መ/ርየ ትምርትህ መቸም ኣይ ጠገብም ፀጋህን ያብዛልህ በፆሎት ኣስቡይ ኣስካለ ማርያም ነኝ 1
  • @
    @masaitasfu4025منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜን
    የሚገርም ገጠመኝ ነወ እረ የዳቢሎስ ስራ ተኩል በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይገስጺህ አሜን
    1
  • @
    @user-vo9mk9vx4jمنذ 3 سنوات ይገርማል የእግዚኣብሔር ስራ ካስተዋልነው እኮ ወደ እሱ መምጫው ብዙ መንገድ ያመቻችልናል ማስተዋሉ ያድለን ።ወንድማችን እድለኛ ነክ እናትህ ንስሃ ገብቶው ቆርቦው መሞታቸው በጣም ከዚ በላይ ምን ኣለ ።የቀረውን እግዚኣብሔር ያስተካክልልክ። 2
  • @
    @user-tz1gt2rz9zمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ገጣመኝ በማም ብዙ ነገር አስተምሮኛል እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው ለማያውቅ ሰው ለማስተማር ያብቃን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር 1
  • @
    @user-lw4hz8eb7nمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመሰገን ይመሰገን እንኳን ብሰላም ምጣሀልን መምሁራችን በጣም ነው ያምግሪመው እህታችን በፀሎት አሰብኝ ውለተ ሰላሴ ቃል ህይውት ያሰማልን በርቱልን 1
  • @
    @user-yr9fw2vi8lمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን በመሰደዴ ብዙ ነገር እንድያውቅ አድርጎኛል ላንተም ለእህታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነሱምአይልያየቸው 1
  • @
    @user-zz4wh4iq8cمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
    1
  • @
    @emebetandualem2902منذ 3 سنوات ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን እንድንነቃ ስላደረከን 1
  • @
    @eyerusalembogale605منذ 3 سنوات መምህር ወንድሜ ሠላምህ ይብዛ ሠላም አደርክ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 1
  • @
    @netsanetworku2852منذ 3 سنوات ሰላም እንዴት ናቹሁ የመምህር ልጆች በሙሉ እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ለተክልየ ወራዊ ባአል አደርሳቹሁ/አደረሰን መምህራችን በየ ግዜው የእኛን ነብስ ከከይሲው ዳቢሎስ እጂ ለመንጠቅ ለምትከፍለው መስዋት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የመንፈስ ቅድስ ጥበቃ አይለይህ።መምህሬ ጥያቄ አለኝ
    እኔ ትልቅ ችግር አለብኝ ፀሎት ጀምሬ አንድ ሳምንት እንደፀለይኩ እንደሰገድኩ እርግፍ አድርጌ እተወዋለው ፣ከዛ ደግሞ የተወሰነ ግዜ ቆይቸ እጀምራለሁ እና አሁን ላይ የመጠጣብኝ ነግር ማታ ልተኛ አልጋየ ላይ ሰሆን ሳልተኛ በአይና አእምሮየ ይታየኛል የተለያየ አውሬ ይታየኛል አይኔ እንደፈጠጠ በጣም እፈራለሁ አንበሳ የመሰለ ነብር የመሰለ የማላቀው ቀዳም አውሬ ይታየኛል የምታውቁት መልሱልኝ የምን መንፈስ ነው ሚያስጨንቀኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላቹሁ
    .
    ...وسعت
    2
  • @
    @ayniyemariyamileji9858منذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን በርታልን ወድማችን ብዙ ነገር እየተማረን ነው አፀደ ማሪያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ አረ በህቴ ውስጥልብስ ካካ ተቀብሮ ግቢያችን ውስጥ እደቀላል አልፍነዋል ለካ ሙሉ በሙሉ ህይወት ታችን በመንፍስ ተበዝብዘናል ጌታሆይ እርዳኝ ቤተስቤን ፍታልኝ መምህራችንን ባለበት ጠብቅልን 1
  • @
    @arsemasara9175منذ 3 سنوات የአልምን ህዝብ የሚጫውትበት የዛራ መንፍስ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ሰው ይገላግለው ቃል ህወሃት ያሰመልን
  • @
    @merkojo4570منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሰሚ ልቦና ይስጠኝ ሰምቼ ልመለስ 1
  • @
    @caltuuasefa561منذ 3 سنوات Waqayyoo sagalee jirenyaa siin haa dhagechisuu.wantaa bayee waqayyoo sin iraa bulee nuu barsisee.Gafii kiyaa baraa dheraa hubadhee edaa kuns jiraa! 1
  • @
    @alamaddis2502منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን 1
  • @
    @adetemaeryam6889منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አምላከ ቅደለሳን ይጠብቀልን እመአምላክ ገለባአረቸንን ትምራው
  • @
    @user-is6oe6wv4vمنذ 3 سنوات የኔ ውድ በርች ጎበዝ በአገለለፂ የገጣር ኑሮ እንቅጪ እንቅጩ ስለ ምትነገር የልቤ ስለ ምትነገር ደስ ነዉ የምለኝ ምክነቱም የምትነገርው እውነት ስለ ሆነ ኢትዮጵያ ስገባ በገኝሽ ደስ ይለኛል መምህራችን ጎበዝ አገዥ አገኙ ፈጣሪ ይጣብቃቹ በርቱ 2
  • @
    @saratigi8659منذ 3 سنوات መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኛ የተዋህዶ እንቁ 1
  • @
    @sarateddy2302منذ 3 سنوات እግዚአብሄርይመስገን መምህር ግን አተንየስጠንአምላክ ስሙዛሬምዘወትርም ስሙየተመስገነይሁንእድሜናጤናይስጥህብዙእየተማርንነውጸጋውንያድልልንመምህርበጣምነው እማከብርህእምወድህ በጸሎትአስብኝ ወለተሀናብላችሁ 2
  • @
    @mystoe9261منذ 3 سنوات ይችልጅን በጣም ነው እምወዳት።ሰምቻት አልጠግብም።እግዚአብሔር ይስጥልን።
  • @
    @user-fk7lv6rf1dقبل 10 أشهر አቤቱ ማረን ስንት ጉድ አለ መምህራችን ረጅም አድሜና ይስጥህ መምህራችን
  • @
    @user-ri6ku5hh7wمنذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ካመተት መታች ካቅጣልበጣሽ ትጣብቅህ የማደኔ ሚስጢር 1
  • @
    @nigstethiopiatube531منذ 3 سنوات Egziabiher yimesigen Memher selamih yibiza Wolete mariyam bilachu asibugni 1
  • @
    @Tube-if5bzمنذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በብዙ ትምህርት አግቻለሁ ጨሌ የሚባለዉ የሚመለክለት እኛ ቤትም አለ አሁንም እየተመለከ ይገኛል በሰላም አገሬ ያብቃኝ በፀሎት አግዙኝ በድንግ ስም አፀደ ማረያም እህተ ሚካኤል 1
  • @
    @user-wh2yc7sm8zمنذ 3 سنوات በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን አስተማሪ እንደበት ለኛ ሰሚና አስተዋይ ለቦን ይደልን አሜን {3) ወድ ተምህረቱ ---ኑ 2
  • @
    @betigebeyehu2171منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር።
    እግዚአብሔር ይህንን የዘረኝንት መንፈስ ያጥፋልን ሰላሙን ያምጣልን።
    2