المدة الزمنية 23:32

አስፈሪው ቤርሙዳ ደፍሬ ሄድኩ | vlog | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 Bermuda Triangle

443 379 مشاهدة
0
17.7 K
تم نشره في 2021/06/14

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of. For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤ ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን FOLLOW ME: ✭ Instagram: https://www.instagram.com/abelbirhanu/ ✭ Facebook page: https://www.facebook.com/abelbirhanu21/ ✭ Telegram: https://t.me/abe11 ✭ Tik Tok: https://www.tiktok.com/@ abelbirhanu ✭ Twitter: https://twitter.com/abelbirhanu21 ✭ Download App: https://bit.ly/3ca4XQ3 Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 1171
  • @
    @wfight2155منذ 3 سنوات እስራኤል ያለውን ገዳም ሱልጣና ብታሳየን ንግስት ሳባ ያስገኘችንን በተመልካች ፍቃድ 266
  • @
    @asniasni3422منذ 3 سنوات ከ ሁሉም የበለጠ አንተ እንኮዋን በሰላም ገባክልን አዳም ወንድሜ 152
  • @
    @asgedommaregu7917منذ 3 سنوات አንተ ሄደህ በሰላም ስለተመለስክ ለእኛ ደግሞ ያለውን ስላሳወከን በጣም ደስ ብሎናል። 327
  • @
    @user-pv6nx8rc2rمنذ 3 سنوات አቤል በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ድምፅ ሁናቸው 100
  • @
    @Tube-uk3wwمنذ 3 سنوات ውሸት ሆነ በጣም ይገርማል ጎበዝ አቤልዬ እውነታውን ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ በርታ!!! 79
  • @
    @user-oy7mj6du4wمنذ 3 سنوات እንኳን በሰላም ተመለስክ የዚ ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመስገን 17
  • @
    @ethiopiadejne3971منذ 3 سنوات እምኮራብህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዮቱበር እግዚያብሄር ይባርህ እማናውቀውን እንድናውቅ የምትረዳን ነህ አክብሮቴ እና ምስጋናዬ ይድረስህ ። 80
  • @
    @ggbb87منذ 3 سنوات አቤል እኛን ለማስደሰት ብለክ ለምትከፍለው መሰዋትነት ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም…respect of audience is like u…this is maturity:: 240
  • @
    @ibelongstojesuschristofnaz224منذ 3 سنوات You Did it Bro its an Amaizing You Have Brave Heart I Appreciate You and Thank you so much You Keep Your Words Much Respect for you 8
  • @
    @user-zu2ij2ux1pقبل 4 أشهر Wow er yemcheh wedmachn
    Betam Teru temhrte new yemtastmrn
    1
  • @
    @user-xv5rz7nx5nمنذ 3 سنوات በጣም ጎበዝ ደፋር ነህ በጣም አስፈሪና።ቤርሙዳ ውቂያኖሱ ስቦ ያስገባል እየተባለ የሙወራው እንኳን በሰላም ተመለስክ አቤል 7
  • @
    @goldenpainecl1468منذ 3 سنوات አቤልዬ አምላክ ይጠብቅህ እባክህ አንድ ነገር ልምከርህ ለወደፊት የማይደፈር ነገር አትድፈር በጣም ሥለምወድህ ነው አንተ ጥሩ ልጅ ነህ በዚህ አለም ያልተፈጸመ አይወራም እንዳትሞኝ አንተን የእናትና የአባትህ አምላክ እሰከ አሁን ከልሎ ጠብቆሕ እንጂ ዋ ዋ ዋ አንድ ቀን ጥሩ ነገር ላይሆን ይችላል እባክህ አትዳፈር 27
  • @
    @dehinakentebeje7808منذ 3 سنوات ምን አይነት ልበ ሙሉ ጀግና ነህ ባክህ ከፔርሙዳ አንተን አድንቄ አለሁ ከእውነት ጀግና ነህ ደግሞ ወጣት ነህ ብዙ መስራት ትችላለህ አይዞህ በርታ 61
  • @
    @mesaykinfu86منذ 2 سنوات በጣም ጥሩ ትምርት ነው ደስ ይላል ስላሳከን አመሰግናለው አቤላ 1
  • @
    @Aftakintubehabeshaمنذ 3 سنوات አቤላ አንተ "ወጣትነት" ምን ያህል አኩሪ የሰው ልጅ ዘመን እንደሆነ ማሳያ ነህ። በርታልን 60
  • @
    @abdihoff6239منذ 3 سنوات የተከታዮችህን ስሜት አድምጠህ በአካል ሄደህ ስላሳየኸን i respect you!! 23
  • @
    @acgamezone2286منذ 3 سنوات ዋው አቤላ እውነት በጣም የሚገርም ነገር ነው የሰማይና የምድር ያህል የተለያየ አውነቱን እንድናውቅ ስላደረክ እጅግ በጣም thanks 5
  • @
    @ethiopianmam5176منذ 3 سنوات I like your strength and commitment. Great Job!!! 3
  • @
    @guramayleethiopia5984منذ 3 سنوات Wow Abel thank you for showing us this amazing place 3
  • @
    @ashuman_techx598منذ 3 سنوات Abela betam eko new gen endnta yemwedew youtuber yelem i love you abela 1
  • @
    @artsybexieمنذ 3 سنوات Wow Betam interesting yehone video new
    you are so adventurous and daredevil.. I love it. Great job but it's not real
    4
  • @
    @mihreteabgirma6351منذ 3 سنوات This is real content!
    You deserve a millions of view and likes!
    10
  • @
    @tpainkiller8226قبل 7 أشهر አቤላ ሰላምህ ይብዛ ድንቅ ልጅ በጥበብ የተሞላ አቀራረብ አሪፍ የምስል ቅንብር የአነባበብ ስልትና ድምፅህ ግሩም ነው። ከዚ በተሻለና ከፍ ባለ ደረጃ የትልቅና የተወዳጅ ቴሌቪዥን ጣቢያ ባለቤት ትሆናለህ ተስፋ አደርጋለሁ። 1
  • @
    @lidyamohammed8651منذ 3 سنوات we are so thankfull abela
    Good job
    1
  • @
    @teressamoti2446منذ 3 سنوات Wow u are really amazing person & also fearless Ethiopian hero(jegina).God may bless you & all ur family Abel !!! 2
  • @
    @UNIVERSALTUBEdvمنذ 3 سنوات አቤሎ በጣም ዕድለኛ ነህ
    ለዘመናት ሰገረምበት የነበረውን ነገር መልስ ሰለሰጠኸን እናመሰግናለን
    53
  • @
    @temesgensidamo3914منذ 3 سنوات Wow,what an amazing place,what an amazing & daring person u are.tnks alot
  • @
    @TechTipsFindersمنذ 3 سنوات you are just an outstanding person , keep forward bro!!!!! 2
  • @
    @mohammedalquseimi4734منذ 3 سنوات Thank you so much for good information you gave about bermuda 1
  • @
    @aronmitikubihone2562منذ 3 سنوات W O W !!
    I' m so exited. what a truth??
    የዘመናት ዲስኩር አፈር በላ.ለዚህ ካላመሠገንኩህ ንፉግ ነኝ ማለት ነው.
    የጊዜያችን ማጄላን*ጎበዝ ዩ ቲዩበር ነህ በርታ..
    17
  • @
    @kesirMediaمنذ 3 سنوات Wooow it is amayzing information so thanks and i love you my bro
  • @
    @wondajemal8276منذ 3 سنوات Wow መልስ ያገኛውበት ቪዲዮ ነው
    ይመችህ አቤሎ
    10
  • @
    @nejahmediaمنذ 3 سنوات Good content Abelo Thanks for information 136
  • @
    @mercyzerihun9665منذ 3 سنوات Ohh!! Amazing!!!! Abela ene silebermuda bizu anbibalehu fara aregugn thanxs
  • @
    @bogalechbona1201منذ 3 سنوات አበልየ ሁለም በአድስ ነገር ብቅ በልልን
    ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ባንተ ቱብ
    6
  • @
    @ethiohmn9254منذ 3 سنوات waw amazing man you completely changed my thought about Bermuda triangle. I hope you will tell us your total expense 3
  • @
    @Dereje-hq1lyمنذ 3 سنوات Thanks abelo for your respect of your audience.am your fan badly.
  • @
    @niguseymedia2396منذ 3 سنوات ወቸ ጉድ !!! አለ ጋሽ ጣሰው።
    እውነትን ልታስረዳን ለደከምከው እና ብልሃት እንዲሁም ድፍረት የተሞላበት የጉብኝት ጥረትህ ደስ ብሎናል ምስጋናችንን ሙሉ ሆኖ ላንተ ይቅረብልን።
    17
  • @
    @asegedzewge7239منذ 3 سنوات wow amizing place!!!
    thank you
    1
  • @
    @melke5234منذ 3 سنوات It was amazing information. Thank you very much Abelo you must be given for about Bermuda triangle. In Atilantic ocean.
    Anyway you passed a great and good time on that 4 day's.
    1
  • @
    @reemreem2505منذ 3 سنوات Er welahi Gena Zara new mawqew ablo tnx sharing this butyfull video
  • @
    @jemalmohammed5008منذ 2 سنوات Thank you for clearing our misconception! I got one practical knowledge from you.
  • @
    @ethiobrillianttube1130منذ 3 سنوات Wwoooww በጣም ምርጥ Video ነው
    ብዙ እውቀት አግኝተናል
    እናመሰግናለን
    በርታ
  • @
    @abdulhakimabduljewad4146منذ 2 سنوات Woww bro yamer tamachtognal World lay asfarew bota eyatabala mewarawn bota hedah Asyahan .. Ene alwkem nbar asfari bota nbar memaslagn U are z best
  • @
    @mulu109منذ 3 سنوات ዋዉ አቤሎ በጣም ቃልህን አክባሪ ምርጥ ሰው ነህ እናመሰግናል ስላጋራከን 3
  • @
    @dagnachewbeshe5093منذ 2 سنوات Great experience man, thank you I got good understanding now
  • @
    @nafkothelemariam2995منذ 3 سنوات Omg I can't believe your confidence ABEL 1
  • @
    @Melubt12قبل 3 أشهر Yemigerm new ere mebetrek ybeterekalu aygeltsewm hoooo betam ygermal ewnet ymimeslegn ygermal tejajlenal malete new anway reaspect for you bro keep going
  • @
    @mimishaadmasu5956منذ 3 سنوات God is always with you, you will back safely 14
  • @
    @yusufhamid8204منذ 3 سنوات really I wonder you its incredible Abell thank u brave 1
  • @
    @militeteklemariam6504منذ 3 سنوات አቤል ብርሀኑ የወይንዋ ልጅዋሽንግተን መተህ ቡና ሳንጋብዝህ በጣም አዘንኩ በሰላም ያድርስህ እመቤታችን ካንተጋ ትሁን 18
  • @
    @ibxht9gamer80منذ 2 سنوات Abela be safe bro ok I respect full you man 1
  • @
    @natanimgermaTefre-jz3zmقبل 8 أشهر አቤል በሰላም ስለተመለስክ ደስ ብሎናል ግን አታስፈራራን ቀጥልበት 1
  • @
    @Ibnualwan18منذ 3 سنوات ስለነገርከን ደስ ብሎናል በdrone ብትቀርፀው ደግሞ በጣም አሪፍ ነበር 2
  • @
    @ethiopiasol5836منذ 3 سنوات በጣም ደስ የሚል እና እውነተኛ መረጃ ስላካፈልከን እናመሰግናለን አቤሉ
  • @
    @user-qj1fp7vh3tقبل 5 أشهر thank you for showing this fabulous place for us
  • @
    @ethio4xbrothersمنذ 3 سنوات Really amazing conspiracy
    እውነቱን በማወቄ ደስ ብሎኛል በርታልን አቤሎ
  • @
    @-abreshstudio7936منذ 3 سنوات አቤል በጣም ምርጥ vlog ነዉ አንዳንዴ እንደዚህ አሪፍvlog ስራልን
  • @
    @alexbro3636منذ 3 سنوات አቤሎ ስለኛ አገር ነገስታቶችን ታሪክ አና በስተመጨረሻ ያለውን ሁኔታ ንገረን 5
  • @
    @choosengeneration2470منذ 3 سنوات You are so brave .thanks abelo we love you . 1
  • @
    @kassahuntafessu1720منذ 3 سنوات አመሰግናለሁ
    በጣም እድለኛ ነህ ህልምህን ነው የምትኖረው
  • @
    @kamiabyssinia5775منذ 3 سنوات አቤሎ ደፍረህ አትሄድም ብዬ ነበር. እንኳን ደህና ተመለስክ እውነታውን ስላሳወከን Thank u ነጮች እኮ ይጫወቱብናል 17
  • @
    @shua5695منذ 3 سنوات በጣም እወድሃለሁ ቤላ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር እደምታሳየን አምናለዉ
    አከብርሀለሁ❤❤❤
  • @
    @EmuArfateمنذ 3 سنوات ይገርማል በጣም ነበር ስሰማ ራሱ እምፈራው አይ ልብ ወለድ
    አቤሎ ይመችህ
    20
  • @
    @ethiopiantiktokvideoمنذ 2 سنوات Abel betam new madenkik videiochih betam aztemari nachew egzr yasadgik
  • @
    @mercyzerihun9665منذ 3 سنوات GOD bless you and your family bro absolutely exciting !!!! 2
  • @
    @zahraabdo9944منذ 3 سنوات አቤሎ ምርጥ ሰው መርከቡ ያምራል እውነቱ ስለነገር ከን በጣም ደስይላል ብራቦ 2
  • @
    @gedamneshfantahun1188منذ 3 سنوات በጣም ደፋር ነህ ጐበዝ ልጅ ተባረክ እውነቱን ስለገለፅክልን ብዙ ጊዜ እውነት የሆኑ ነገሮች ስለምትዘግብ አመሰግንሃለሁ 1